LibreOffice 7.1 እርዳታ
ይህ ክፍል የ ያዛቸው ብዙ ጊዜ የሚጠቀሙበትን አቋራጭ ቁልፎች መግለጫ ነው ለ LibreOffice.
መደበኛ ስራዎችን በፍጥነት ለመፈጸም አቋራጭ ቁልፎችን መጠቀም ይችላሉ LibreOffice. ይህ ክፍል ነባር ዝርዝር የአቋራጭ ቁልፎችን ይዟል ለ LibreOffice መጻፊያ
የሚቀጥሉት ዝርዝር አቋራጭ ናቸው ለ LibreOffice ማስደነቂያ
ይህንንም መጠቀም ይችላሉ ለ ባጠቃላይ አቋራጭ ቁልፎች ለ LibreOffice.
የሚቀጥሉት ዝርዝር አቋራጮች በተለይ ለመሳያ ሰነዶች ነው
ይህንንም መጠቀም ይችላሉ ለ ባጠቃላይ አቋራጭ ቁልፎች ለ LibreOffice.
ዝርዝር የ አቋራጭ ቁልፎች የተወሰኑ መቀመሪያ ለመፍጠር እዚህ ክፍል ውስጥ ይገኛሉ
ባጠቃላይ የ አቋራጭ ቁልፎች ለ LibreOffice መፈጸሚያ